የግርጌ ማስታወሻ b በአንዳንድ ሃይማኖቶች ውስጥ አማኞች “መንፈስ” በኃይል ሲወርድባቸው መሬት ላይ እንደሚወድቁ ይታመናል፤ እንዲህ ያለውን ሁኔታ ለመግለጽ “መንፈስ ጣለው” የሚለውን አገላለጽ ይጠቀማሉ።