የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች

የግርጌ ማስታወሻ

b በ⁠ዳንኤል 2:44 ላይ የሚገኘው “እነዚያን መንግሥታት ሁሉ ያደቃል” የሚለው ሐረግ የሚያመለክተው በምስሉ የተለያዩ ክፍሎች የተመሰሉትን መንግሥታት ወይም የዓለም ኃያላን ነው። ይሁንና ስለ ተመሳሳይ ጉዳይ የሚናገር ሌላ የመጽሐፍ ቅዱስ ትንቢት፣ ‘በታላቁ የአምላክ ቀን’ ላይ ‘የዓለም ነገሥታት ሁሉ’ በይሖዋ ላይ እንደሚነሱ ይገልጻል። (ራእይ 16:14፤ 19:19-21) በመሆኑም በአርማጌዶን የሚጠፉት በምስሉ ላይ የተገለጹት መንግሥታት ብቻ ሳይሆኑ ሁሉም ሰብዓዊ መንግሥታት ናቸው።

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ