የግርጌ ማስታወሻ e ሩት፣ በመጽሐፍ ቅዱስ ላይ በኢየሱስ የትውልድ ሐረግ ዝርዝር ውስጥ ከተጠቀሱት አምስት ሴቶች መካከል አንዷ ናት። ሌላዋ ደግሞ የቦዔዝ እናት የሆነችው ረዓብ ናት። (ማቴዎስ 1:3, 5, 6, 16) እንደ ሩት ሁሉ ረዓብም እስራኤላዊት አልነበረችም።