የግርጌ ማስታወሻ b መጽሐፍ ቅዱስ ፍጹም ጤንነትን አስመልክቶ ስለሚሰጠው ተስፋ ተጨማሪ ማብራሪያ ለማግኘት በይሖዋ ምሥክሮች የተዘጋጀውን ትክክለኛው የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ምንድን ነው? የተባለውን መጽሐፍ ምዕራፍ 3 ማንበብ ትችላለህ።