የግርጌ ማስታወሻ a እርግጥ ነው፣ መጽሐፍ ቅዱስን ሌሎችን ለመጫን ወይም ለማውገዝ አንጠቀምበትም። የይሖዋን ምሳሌ በመከተል የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶቻችንን ትዕግሥትና ደግነት ልናሳያቸው ይገባል።—መዝ. 103:8