የግርጌ ማስታወሻ b ኢየሱስ ሲያስተምር ብዙውን ጊዜ “እስቲ ምን ትላላችሁ?” ብሎ ይጠይቅ ነበር። ከዚያም የሚሰጡትን መልስ ያዳምጣል።—ማቴ. 18:12፤ 21:28፤ 22:42