የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች

የግርጌ ማስታወሻ

b አንቀጽ 8፦ በእነዚህ ጥቅሶች ላይ ከተገለጹት ክንውኖች አንዱ ‘የተመረጡትን መሰብሰብ’ ነው። (ማቴ. 24:31) በመሆኑም የታላቁ መከራ የመጀመሪያ ምዕራፍ ካለፈ በኋላ በምድር ላይ የሚገኙ ቅቡዓን በሙሉ የአርማጌዶን ጦርነት ከመፈንዳቱ በፊት የሆነ ጊዜ ላይ ወደ ሰማይ የሚሄዱ ይመስላል። ይህ ሐሳብ በነሐሴ 15, 1990 መጠበቂያ ግንብ ገጽ 30 (16-111 ገጽ 30) ላይ ይህን ጉዳይ አስመልክቶ “የአንባቢያን ጥያቄዎች” በሚል ዓምድ ሥር የወጣውን ትምህርት የሚያስተካክል ነው።

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ