የግርጌ ማስታወሻ
e አንቀጽ 13፦ በሐዋርያት ሥራ 20:29, 30 ላይ ተመዝግቦ የሚገኘው ሐዋርያው ጳውሎስ የተናገረው ሐሳብ እንደሚጠቁመው የክርስቲያን ጉባኤ ጥቃት የሚሰነዘርበት ከሁለት አቅጣጫዎች ነው። የመጀመሪያው፣ አስመሳይ ክርስቲያኖች (“እንክርዳድ”) በእውነተኛ ክርስቲያኖች ‘መካከል መግባታቸው’ ነው። ሁለተኛው ደግሞ ከእውነተኛ ክርስቲያኖች “መካከል” አንዳንዶች “ጠማማ ነገር” የሚናገሩ ከሃዲዎች መሆናቸው ነው።