የግርጌ ማስታወሻ b አንድ የመጽሐፍ ቅዱስ ምሁር፣ አምላክ በዘፀአት 3:14 ላይ የተናገረውን ሐሳብ አስመልክተው እንዲህ ብለዋል፦ “ምንም ነገር ፈቃዱን ከመፈጸም ሊያግደው አይችልም። . . . ይህ ስም [ማለትም ይሖዋ] ለእስራኤላውያን ጠንካራ ግንብ እንዲሁም የማይነጥፍ ተስፋና ማጽናኛ የሚገኝበት ጎተራ ሆኖላቸዋል።”