የግርጌ ማስታወሻ
d ከተለያዩ አገሮች የተገኙ ሪፖርቶች እንዳመለከቱት የትዳር ጓደኛን ወይም ልጆችን ጥሎ ለሥራ ወደ ውጭ አገር መሰደድ ለከባድ ችግሮች መንስኤ ከሆኑ ነገሮች አንዱ ነው። ከእነዚህ ችግሮች መካከል ግብረ ሰዶም፣ አንደኛው የትዳር ጓደኛ ወይም ሁለቱም ምንዝር መፈጸማቸው አሊያም በአባትና በልጅ መካከል የሚፈጸም የፆታ ግንኙነት ይገኙበታል፤ በልጆቹ ላይ ከሚደርሱት ችግሮች መካከል ደግሞ የባሕርይ ለውጥ፣ የትምህርት ውጤት መቀነስ፣ ግልፍተኝነት፣ ውጥረት፣ የመንፈስ ጭንቀት ወይም ራስን ለማጥፋት መሞከር የሚጠቀሱ ናቸው።