የግርጌ ማስታወሻ b ዮሴፍ የኢየሱስ ወላጅ አባት አልነበረም፤ ስለዚህ እነዚህ የኢየሱስ ወንድሞችና እህቶች ከኢየሱስ ጋር በእናት እንጂ በአባት አይገናኙም።—ማቴዎስ 1:20