የግርጌ ማስታወሻ
a “ክርስቲያኖች አምላክን በመንፈስና በእውነት ያመልካሉ” እና “በእውነት ይመላለሳሉ” የሚሉትን በሐምሌ 15, 2002 መጠበቂያ ግንብ ላይ የወጡ ርዕሶች ተመልከት። የአምላክ መንግሥት አዋጅ ነጋሪዎች የሆኑት የይሖዋ ምሥክሮች (እንግሊዝኛ) በተባለው መጽሐፍ እንዲሁም በዛሬው ጊዜ የይሖዋን ፈቃድ የሚያደርጉት እነማን ናቸው? በተባለው ብሮሹር ላይ በዛሬው ጊዜ ስላለው የአምላክ ድርጅት ምድራዊ ክፍል በሰፊው ተብራርቷል።