የግርጌ ማስታወሻ b “መና” የሚለው ስያሜ “ይህ ነገር ምንድን ነው? የሚል ትርጉም ካለው “ማን ሁ?” ከሚለው የዕብራይስጥ አገላለጽ የተወሰደ ሳይሆን አይቀርም።