የግርጌ ማስታወሻ
a ቅዱሳን ጽሑፎችን ጠለቅ ብሎ ማስተዋል (እንግሊዝኛ) የተባለው መጽሐፍ የሳይንስ ሊቃውንት የእርጅናን እና የሞትን መንስኤ ለማወቅ ስላደረጉት ጥረት ሲያብራራ እንዲህ ብሏል፦ “የሳይንስ ሊቃውንት፣ በመጀመሪያዎቹ ባልና ሚስት ላይ የሞትን ፍርድ ያስተላለፈው ፈጣሪ ራሱ እንደሆነና ይህን ፍርድ ተግባራዊ ያደረገው የሰው ልጆች ሙሉ በሙሉ ሊረዱት በማይችሉት መንገድ እንደሆነ ይዘነጋሉ።”—ጥራዝ 2 ገጽ 247