የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች

የግርጌ ማስታወሻ

a ባልና ሚስት እርስ በርስ ይቅር ለመባባልና ችግሮቻቸውን ለመፍታት ጥረት የሚያደርጉ ቢሆንም አንደኛው የትዳር ጓደኛ ምንዝር ከፈጸመ ታማኝ የሆነው ወገን ይቅር ለማለት አሊያም ፍቺ ለመፈጸም መብት እንዳለው መጽሐፍ ቅዱስ ይገልጻል። (ማቴ. 19:9) “ከአምላክ ፍቅር” በተባለው መጽሐፍ ከገጽ 219-221 ላይ የሚገኘውን “መጽሐፍ ቅዱስ ስለ ፍቺና ስለ መለያየት ምን ይላል?” የሚለውን ርዕስ እንዲሁም በነሐሴ 8, 1995 ንቁ! (እንግሊዝኛ) ከገጽ 10-11 ላይ የሚገኘውን “የመጽሐፍ ቅዱስ አመለካከት፦ ምንዝ​ር—ይቅር ማለት አለብኝ ወይስ የለብኝም?” የሚለውን ርዕስ ተመልከት።

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ