የግርጌ ማስታወሻ
b ጢሞቴዎስ፣ ጳውሎስ ባቀረበው ሐሳብ በመስማማት ለመገረዝ እንኳ ሳይቀር ፈቃደኛ ሆኗል፤ ጳውሎስ እንዲህ ያደረገው መገረዝ ክርስቲያኖች ሊያሟሉት የሚገባ ብቃት በመሆኑ ሳይሆን ምሥራቹን የሚሰብኩላቸው አይሁዳውያን፣ አባቱ አሕዛብ የሆነው ይህ ወጣት አብሯቸው በመሆኑ ቅር የሚሰኙበት ነገር እንዳይፈጠር ሲል ነው።—የሐዋርያት ሥራ 16:3