የግርጌ ማስታወሻ
a በ55 ዓ.ም. ገደማ የተወለደው ታሲተስ እንዲህ ሲል ጽፏል፦ “[ክርስቲያኖች] ለሚለው ስም መገኛ የሆነው ክርስቱስ [ክርስቶስ] በጢባርዮስ የንግሥና ዘመን ከአስተዳዳሪዎቻችን አንዱ በነበረው በጳንጥዮስ ጲላጦስ እጅ ከፍተኛ የሆነ ቅጣት ተቀብሏል።” በተጨማሪም ስዊቶኒየስ (አንደኛው መቶ ዘመን)፣ አይሁዳዊው የታሪክ ምሁር ጆሴፈስ (አንደኛው መቶ ዘመን) እንዲሁም የቢቲኒያ አገረ ገዢ የነበረው ትንሹ ፕሊኒ (ሁለተኛው መቶ ዘመን መጀመሪያ) ኢየሱስን ጠቅሰውታል።