የግርጌ ማስታወሻ a የ87 ዓመቷ አራሴሊ፣ የ91 ዓመቷ ፌሊሳ እና የ83 ዓመቷ ራሞኒ አሁንም ይሖዋን በቅንዓት እያገለገሉ ነው። ላውሪ ለይሖዋ ታማኝነቷን እንደጠበቀች በ1990 በሞት አንቀላፍታለች።