የግርጌ ማስታወሻ b ታማኝ ቅቡዓን ከጥፋቱ ለመትረፍ ይህ ምልክት አያስፈልጋቸውም። ከዚህ ይልቅ ከመሞታቸው በፊት አሊያም ታላቁ መከራ ከመፈንዳቱ ቀደም ብሎ የመጨረሻው ማኅተም ይደረግባቸዋል።—ራእይ 7:1, 3