የግርጌ ማስታወሻ
a ጄምስ ፓርክስ የተባሉ ጸሐፊ እንዲህ ብለዋል፦ “አይሁዳውያኑ . . . የራሳቸውን ሃይማኖታዊ ሥርዓቶች የመከተል መብት ነበራቸው። ሮማውያን ይህን መብት መስጠታቸው ለአይሁዳውያን የተለየ አስተያየት እንዳደረጉ የሚያሳይ አይደለም፤ ምክንያቱም ሮማውያን ቀድሞውንም ቢሆን በግዛታቸው ሥር የነበሩ የተለያዩ ክፍሎች በተቻለ መጠን ራስ አገዝ መስተዳደር እንዲኖራቸው የማድረግ ልማድ ነበራቸው።”