የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች

የግርጌ ማስታወሻ

b ሣራ ለአብርሃም ግማሽ እህቱ ነበረች። ሁለቱም የታራ ልጆች ነበሩ፤ ሆኖም የአንድ እናት ልጆች አልነበሩም። (ዘፍጥረት 20:12) በዛሬው ጊዜ እንዲህ ያሉ የቅርብ ዘመዳሞች መጋባታቸው ተገቢ አይደለም፤ ነገር ግን በወቅቱ የነበረው ሁኔታ ከአሁኑ ይለይ እንደነበር ማስታወስ ያስፈልጋል። አዳምና ሔዋን ኃጢአት ከሠሩ በኋላ እነሱም ሆኑ ዘሮቻቸው ፍጽምናን ያጡ ቢሆንም በዚያ ዘመን የነበሩ ሰዎች ከአሁኑ በተሻለ ለፍጽምና የቀረቡ ነበሩ። ሰዎች ጠንካራና ጤናማ ስለነበሩ የቅርብ ዘመዳሞች ቢጋቡም እንኳ ልጆቹ በዚህ ምክንያት የሚመጣ የጤና ችግር አይገጥማቸውም ነበር። ከ400 ዓመታት ገደማ በኋላ ግን የሰዎች የዕድሜ ርዝማኔ በእኛ ዘመን ካሉ ሰዎች ዕድሜ ጋር ተመሳሳይ ሆኖ ነበር። በዚያ ጊዜ የሙሴ ሕግ የቅርብ ዘመዳሞች የፆታ ግንኙነት መፈጸም እንደሌለባቸው ደነገገ።—ዘሌዋውያን 18:6

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ