የግርጌ ማስታወሻ a ሐና፣ ወንድ ልጅ የምትወልድ ከሆነ በሕይወት ዘመኑ ሁሉ ናዝራዊ እንደሚሆን ለይሖዋ ተስላ ነበር። ይህም ሲባል ልጇ ለይሖዋ ቅዱስ አገልግሎት የተለየና የተወሰነ ይሆናል ማለት ነው።—ዘኁ. 6:2, 5, 8