የግርጌ ማስታወሻ b የጉባኤ ሽማግሌዎች አንድ ሰው ለመጠመቅ ብቁ እንደሆነ ለማረጋገጥ ከሚያደርጉት ጥረት አንጻር ግለሰቡ ከተጠመቀ በኋላ ጥምቀቱ የማይጸናበት አጋጣሚ በጣም ጠባብ ነው።