የግርጌ ማስታወሻ
d መስክ ላይ የሚያገለግሉ አስተማሪዎች የሚባሉት በመንግሥቱ ወንጌላውያን ትምህርት ቤት፣ በጉባኤ ሽማግሌዎች ትምህርት ቤት ወይም ለተጓዥ የበላይ ተመልካቾችና ለሚስቶቻቸው በተዘጋጀው ትምህርት ቤት የሚያስተምሩ ወንድሞች ናቸው። አብዛኛውን ጊዜ እነዚህ ወንድሞች የሚያስተምሩት በትላልቅ ስብሰባ አዳራሾች፣ በመንግሥት አዳራሾች ወይም ለዚህ ዓላማ በተዘጋጁ ትምህርት ቤቶች ውስጥ ነው