የግርጌ ማስታወሻ a ፒተር የጠቀሰው “ወደ ዘላለም ሕይወት የሚመራው እውነት” የተባለውን መጽሐፍ ሲሆን በይሖዋ ምሥክሮች የተዘጋጀ መጽሐፍ ቅዱስን ለማጥናት የሚረዳ ጽሑፍ ነው፤ አሁን መታተም አቁሟል።