የግርጌ ማስታወሻ
a ስለ ዮሴፍ ለመጨረሻ ጊዜ የተጠቀሰው ኢየሱስ የ12 ዓመት ልጅ በነበረበት ወቅት ነው። ኢየሱስ ውኃውን ወደ ወይን ጠጅ በመቀየር የመጀመሪያ ተአምሩን በፈጸመበት ወቅት ዮሴፍ አልተጠቀሰም፤ ከዚያ በኋላም ቢሆን ስለ ዮሴፍ የሚናገር ሐሳብ አናገኝም። ኢየሱስ በመከራ እንጨት ላይ ተሰቅሎ እያለ ማርያምን እንዲንከባከባት አደራ የሰጠው ለሐዋርያው ዮሐንስ ነው፤ ዮሴፍ በሕይወት ቢኖር ኖሮ ኢየሱስ ይህን የሚያደርግ አይመስልም።—ዮሐ. 19:26, 27