የግርጌ ማስታወሻ
b በትላልቅ ስብሰባዎቻችን ላይ የጠዋቱና የከሰዓት በኋላው ፕሮግራም የሚጀምረው አሥር ደቂቃ በሚወስድ ሙዚቃ ነው፤ ይህም ቀጥሎ ያለውን መዝሙር ለመዘመር እንድንጓጓ ያደርገናል። በኦርኬስትራ ታጅበው የሚቀርቡት እነዚህ መዝሙሮች የተዘጋጁት፣ ልባችንንና አእምሯችንን ቀጥሎ ለሚቀርበው ትምህርት በሚያዘጋጅ መንገድ ነው። በመሆኑም ስብሰባው ከመጀመሩ በፊት ቦታችንን ይዘን እነዚህን ሙዚቃዎች በጥሞና እንድንከታተል ማበረታቻ ተሰጥቶናል።