የግርጌ ማስታወሻ a የአይሁዳውያን የማመሣከሪያ ጽሑፎች እንደሚገልጹት ሳያውቅ ነፍስ ያጠፋው ሰው ቤተሰቦች፣ በመማጸኛ ከተማ ውስጥ አብረውት እንዲኖሩ የሚፈቀድላቸው ይመስላል።