የግርጌ ማስታወሻ
a “ትክክለኛው የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ምንድን ነው?” ለተባለው መጽሐፍ የተዘጋጁት የማጥኛ ጽሑፎች፣ ወጣቶችም ሆነ አዋቂዎች የመጽሐፍ ቅዱስን እውነቶች መረዳትና ማብራራት እንዲችሉ የሚያግዙ ግሩም መሣሪያዎች ናቸው። እነዚህን የማጥኛ ጽሑፎች jw.org ላይ በብዙ ቋንቋዎች ማግኘት ይቻላል። የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርቶች > የመጽሐፍ ቅዱስ ማጥኛ መሣሪያዎች በሚለው ሥር ተመልከት።