የግርጌ ማስታወሻ a ሕዝቅኤል በግዞት ወደ ባቢሎን የተወሰደው በ617 ዓ.ዓ. ነበር። ሕዝቅኤል 8:1–19:14 የተጻፈው ሕዝቅኤል በግዞት በተወሰደ ‘በስድስተኛው ዓመት’ ማለትም በ612 ዓ.ዓ. ነው።