የግርጌ ማስታወሻ b ከኖኅ ጋር በተያያዘም ሁኔታው ተመሳሳይ ነው። በኤደን ዓመፅ ከተነሳ ብዙም ሳይቆይ ሰዎች ከአንድ በላይ ሚስት ማግባት የጀመሩ ቢሆንም ኖኅ ያገባው አንዲት ሚስት ብቻ ነበር።—ዘፍ. 4:19