የግርጌ ማስታወሻ a የአንዳንድ መላእክት የግል ስም በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ሰፍሯል። (መሳ. 13:18፤ ዳን. 8:16፤ ሉቃስ 1:19፤ ራእይ 12:7) ይሖዋ እያንዳንዱን ኮከብ በስም የሚጠራው ከመሆኑ አንጻር (መዝ. 147:4) ከጊዜ በኋላ ሰይጣን የሆነውን መልአክ ጨምሮ ሁሉም መላእክት የግል ስም አላቸው ብሎ ማሰቡ ምክንያታዊ ይሆናል።