የግርጌ ማስታወሻ b ሰይጣን የሚለው ስም በዕብራይስጥ ቅዱሳን መጻሕፍት ውስጥ የሚገኘው 18 ጊዜ ብቻ ሲሆን በክርስቲያን ግሪክኛ ቅዱሳን መጻሕፍት ውስጥ ግን ከ30 ጊዜ በላይ ተጠቅሷል።