የግርጌ ማስታወሻ a መጀመሪያ ላይ ፓኪስታን፣ ምዕራብ ፓኪስታንን (የአሁኗ ፓኪስታን) እና ምሥራቅ ፓኪስታንን (የአሁኗ ባንግላዴሽ) አጣምራ የያዘች አገር ነበረች።