የግርጌ ማስታወሻ b የቻርለስ ፌከልን የሕይወት ታሪክ ለማንበብ በመጋቢት 1, 1969 መጠበቂያ ግንብ (እንግሊዝኛ) ላይ የወጣውን “በመልካም ሥራ መጽናት የሚያስገኘው ደስታ” የሚለውን ርዕስ ተመልከት።