የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች

የግርጌ ማስታወሻ

b እርቃንን የሚያሳዩ ወይም ወሲባዊ ይዘት ያላቸው ፎቶግራፎችን፣ ቪዲዮዎችን እንዲሁም የጽሑፍ መልእክቶችን በሞባይል አማካኝነት መላክ ሴክስቲንግ ይባላል። የተፈጸመውን ሁኔታ ግምት ውስጥ በማስገባት የፍርድ እርምጃ መውሰድ ሊያስፈልግ ይችላል። እንዲህ ዓይነት መልእክት የሚልኩ ለአካለ መጠን ያልደረሱ አንዳንድ ልጆች ሌሎችን በፆታ በማስነወር ወንጀል ተከስሰዋል። ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት በjw.org/am ላይ የወጣውን “የወጣቶች ጥያቄ—ስለ ሴክስቲንግ ምን ማወቅ ይኖርብኛል?” የሚለውን ርዕስ ተመልከት። (የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርቶች > ወጣቶች በሚለው ሥር ይገኛል።) ወይም በኅዳር 2013 ንቁ! መጽሔት ከገጽ 4-5 ላይ የወጣውን “ስለ ሴክስቲንግ ከልጃችሁ ጋር መነጋገር የምትችሉት እንዴት ነው?” የሚለውን ርዕስ ተመልከት።

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ