የግርጌ ማስታወሻ
a ፕሮፌሰር ማርቪን ፔት እንደሚከተለው በማለት ጽፈዋል፦ “ብዙዎች ‘ዛሬ’ የሚለው ቃል የገባው የ24 ሰዓት ርዝማኔ ባለው ጊዜ ውስጥ የሚከናወንን ነገር ለማመልከት እንደሆነ ይሰማቸዋል። ሆኖም ይህ አመለካከት ኢየሱስ ከሞተ በኋላ በመጀመሪያ ወደ ሐዲስ ‘እንደወረደ’ (ማቴ. 12:40፤ ሥራ 2:31፤ ሮም 10:7) ከዚያም ወደ ሰማይ እንደወጣ ከሚጠቁሙት ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች ጋር ይጋጫል።”