የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች

የግርጌ ማስታወሻ

a ለ2019 የተመረጠው የዓመት ጥቅስ በዓለማችን ላይም ሆነ በግል ሕይወታችን ውስጥ መጥፎ ነገሮች በሚከሰቱበት ጊዜም እንኳ ተረጋግተን ለመኖር የሚያስችሉንን ሦስት ምክንያቶች ይገልጻል። በዚህ ርዕስ ውስጥ እነዚህን ምክንያቶች የምንመረምር ሲሆን ይህም ከልክ በላይ እንዳንጨነቅና ይበልጥ በይሖዋ እንድንታመን ይረዳናል። በዓመት ጥቅሱ ላይ አሰላስሉበት። ከቻላችሁ ደግሞ ጥቅሱን በቃላችሁ ለመያዝ ጥረት አድርጉ። እንዲህ ማድረጋችሁ ወደፊት የሚያጋጥሟችሁን ተፈታታኝ ሁኔታዎች በድፍረት ለመጋፈጥ ይረዳችኋል።

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ