የግርጌ ማስታወሻ f የሥዕሉ መግለጫ፦ ወንድሞችና እህቶች በመኖሪያ ቤት ውስጥ ስብሰባ እያደረጉ ሳሉ የታጠቁ ፖሊሶች ገብተው ስብሰባውን ቢያቋርጡባቸውም አልተሸበሩም።