የግርጌ ማስታወሻ
a ሁላችንም ልክ እንደ መዝሙራዊው ዳዊት ይሖዋን የምንወደው ከመሆኑም ሌላ እሱን ማወደስ ያስደስተናል። ከወንድሞቻችን ጋር ለአምልኮ ስንገናኝ ለይሖዋ ያለንን ፍቅር የምንገልጽበት ልዩ አጋጣሚ እናገኛለን። ሆኖም አንዳንዶቻችን በስብሰባዎች ላይ ሐሳብ መስጠት ያስፈራናል። አንተም እንዲህ የሚሰማህ ከሆነ ይህ ርዕስ የምትፈራበትን ምክንያት ለማወቅና ፍርሃትህን ለማሸነፍ ይረዳሃል።