የግርጌ ማስታወሻ
a ለይሖዋ ያለንን ታማኝነት ጠብቀን እንኖራለን ወይስ ሰይጣን አታሎ ከአምላክ እንዲያርቀን እንፈቅድለታለን? የዚህ ጥያቄ መልስ የተመካው በሚደርስብን ፈተና ክብደት ላይ ሳይሆን ልባችንን ለመጠበቅ በምናደርገው ጥረት ላይ ነው። “ልብ” የሚለው ቃል ምን ትርጉም አለው? ሰይጣን ልባችንን ለማጥቃት የሚሞክረው እንዴት ነው? ልባችንን መጠበቅ የምንችለውስ እንዴት ነው? ይህ ርዕስ ለእነዚህ ወሳኝ ጥያቄዎች መልስ ይሰጣል።