የግርጌ ማስታወሻ
a በቅርቡ የክርስቶስን ሞት ለማሰብ የጌታ ራት በዓልን እናከብራለን። ይህ ቀለል ያለ ዝግጅት ኢየሱስ ስላሳየው ትሕትና፣ ድፍረትና ፍቅር ብዙ ነገር ያስተምረናል። በዚህ ርዕስ ውስጥ ኢየሱስ ያሳያቸውን እነዚህን ግሩም ባሕርያት ማንጸባረቅ የምንችለው እንዴት እንደሆነ እንመለከታለን።