የግርጌ ማስታወሻ
a በዚህ ዓመት ውስጥ ከምናደርጋቸው ስብሰባዎች ሁሉ የላቀ ግምት የሚሰጠው ሚያዝያ 19, 2019 (ሚያዝያ 11, 2011) ዓርብ ምሽት ላይ የምናከብረው የክርስቶስ ሞት መታሰቢያ ነው። በዚህ ስብሰባ ላይ ለመገኘት የሚያነሳሳን ምንድን ነው? ይሖዋን ማስደሰት ስለምንፈልግ እንደሆነ ምንም ጥርጥር የለውም። በዚህ ርዕስ ውስጥ በመታሰቢያው በዓል ላይም ሆነ በሳምንታዊ ስብሰባዎቻችን ላይ መገኘታችን ስለ እኛ ምን እንደሚጠቁም እንመለከታለን።