የግርጌ ማስታወሻ
a ንጹሕ አቋም ሲባል ምን ማለት ነው? ይሖዋ ይህን ባሕርይ ከፍ አድርጎ የሚመለከተው ለምንድን ነው? እያንዳንዳችን ንጹሕ አቋማችንን መጠበቃችን አስፈላጊ የሆነው ለምንድን ነው? ይህ ርዕስ መጽሐፍ ቅዱስ ለእነዚህ ጥያቄዎች የሚሰጠውን መልስ እንድንገነዘብ ይረዳናል። በተጨማሪም በዕለት ተዕለት ሕይወታችን ንጹሕ አቋማችንን ለመጠበቅ ያደረግነውን ውሳኔ ማጠናከር የምንችለው እንዴት እንደሆነ ይጠቁመናል። እንዲህ ማድረጋችን ብዙ በረከት ያስገኝልናል።