የግርጌ ማስታወሻ b ከእንስሳት ጋር በተያያዘ “እንከን የሌለበት” ተብሎ የተተረጎመው የዕብራይስጥ ቃል ከሰው ልጆች ጋር በተያያዘ “ንጹሕ አቋም” ተብሎ ከተተረጎመው ቃል ጋር ተዛማጅነት አለው።