የግርጌ ማስታወሻ e የሥዕሉ መግለጫ፦ አንድ ወንድም እምብዛም የማያስፈልገውንና ለመግዛት አቅሙ የማይፈቅድለትን ትልቅና ውድ ቴሌቪዥን እንዲገዛ የሚደረግበትን ጫና ሲቋቋም።