የግርጌ ማስታወሻ
a በተፈጥሮው የዋህ የሆነ ሰው የለም። ሁላችንም ይህን ባሕርይ ለማዳበር ጥረት ማድረግ ይኖርብናል። ሰላማዊ ከሆኑ ሰዎች ጋር ስንሆን የዋህነት ማሳየት አይከብደን ይሆናል፤ ኩሩ የሆኑ ሰዎች ሲያጋጥሙን ግን የዋህ መሆን ተፈታታኝ ሊሆንብን ይችላል። ይህ ርዕስ ይህን ግሩም ባሕርይ ለማዳበር፣ የትኞቹን ተፈታታኝ ሁኔታዎች መወጣት እንዳለብን ያብራራል።