የግርጌ ማስታወሻ
b ተጨማሪ ማብራሪያ፦ ይሖዋ በሙሴ በኩል ለእስራኤላውያን የሰጣቸው ከ600 የሚበልጡ ሕጎች “ሕጉ፣” “የሙሴ ሕግ” ወይም “ትእዛዛቱ” ተብለው ይጠራሉ። በተጨማሪም ከዘፍጥረት እስከ ዘዳግም ያሉት የመጀመሪያዎቹ አምስት የመጽሐፍ ቅዱስ መጻሕፍት ብዙ ጊዜ “ሕጉ” ተብለው ተጠርተዋል። አንዳንድ ጊዜ ይህ ቃል መላውን የዕብራይስጥ ቅዱሳን መጻሕፍት ለማመልከት ተሠርቶበታል።