የግርጌ ማስታወሻ
a ኢየሱስ ምድር ላይ በነበረበት ጊዜ ይሖዋ በሦስት የተለያዩ አጋጣሚዎች ከሰማይ ተናግሯል። ከእነዚህ አጋጣሚዎች በአንዱ ላይ ልጁን እንዲሰሙት ለክርስቶስ ደቀ መዛሙርት ነግሯቸዋል። በዛሬው ጊዜ ይሖዋ የኢየሱስን ትምህርቶችና ሌሎች ጠቃሚ ሐሳቦች አካቶ በያዘው በጽሑፍ በሰፈረው ቃሉ እንዲሁም በድርጅቱ አማካኝነት ያናግረናል። ይህ ርዕስ ይሖዋንና ኢየሱስን መስማታችን ምን ጥቅም እንደሚያስገኝልን ያብራራል።