የግርጌ ማስታወሻ b የሥዕሉ መግለጫ፦ አንድ የጉባኤ አገልጋይ የስብሰባ አዳራሹን ሲያጸዳና በጽሑፍ ክፍል ላይ ሲሠራ አንድ የጉባኤ ሽማግሌ ይመለከተዋል። ከዚያም ከልብ ያመሰግነዋል።